ከክፍል ሰላሳ ዘጠኝ የቀጠለ፦
ዐቢይ ጾምን በሰላምና በጤና አስፈጽሞ ለዚች ቀንና ሰዓት ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡
የተከበራችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት
ተዋሕዶ ልጆች!
ከዚህ በመቀጠል፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ ስለ ሰው ልጆች ሲል ለሞት ተላልፎ የተሰጠባትን
ምሴተ ሐሙስን በማስመልከት በወንድማችን በ"አክሊሉ ደበላ" የተዘጋጀች ድንቅ ግጥም አቅርበንላችኋል፡፡