Wednesday, August 21, 2019

“ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ ፡፡” ማቴ. ፯፥፲፮ (7፥16) ክፍል አርባ አራት


ከክፍል አርባ ሦስት የቀጠለ፦
የተከበራችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባላት!
      ሐዋርያው ቅ/ጳውሎስ በሮሜ መልእክቱ ምዕ.12 ቁጥር 9  “ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ” ብሎ ባስተማረን መሠረት፤ዓላማችን አንድ እስከሆነ ድረስ፤ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖትና ሥርዓት ጠብቀው የሚያስተምሩትን የተለያዩ መምህራንን ትምህርቶች፤በዚች የመወያያ ጦማር ላይ እንድታነቡ ስናደርግ እንደነበረ፤ዛሬም ከ"ልጅ ረድኤት አባተ" ፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነውን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እንድታነቡት አቅርበነዋል፡፡በጽሑፉ ላይ አልጨመርንም አልቀነስንም፡፡